ሠላም ሠዎች ሠሞኑን ሚሠማው ነገር ያስፈራል በጣም ስለ ግብረሠዶም መፍትሔው ምንድነው ብላቹ ታስባላቹ ከግድያ ውጪ 1የሠው ነፍስ ማጥፋት ድርጊቱን ሲፈፅም እስካልታየ ድረስ ከባድ ነው በጣም በሀይማኖት ደረጃም ሚያስጠይቅ ይመስለኛል፡፡ 2ተገድለው እራሡ አያልቁም ኢትዮጲያ ውስጥ 3ሚልዮን ይሆናሉ ስለዚህ ማስተማርና ከዛ ነገር እንዲወጡ ማድረግ መፍትሄ አይመስላቹም ምን ታስባላቹ
Aug 06, 2023ማስተማር?? ወንድሜ ለምሳሌ አስር ዓመት ወደሁአላ ሂድና ስለ masturbation ያለንን ግንዛቤ ተመልከት ያኔ አንደዛ አንደማንፀየፈው ችግር የለውም አየተባለ ኖርማል ነገር ሆኖ ተወሰደ አሁንም same thing ነው ምፈጠረው ያለው አንተ ላስተምር ስትል እነሱ እየበዙ ይመጣሉ ከዛ ሰዉም ሰልችቶት ኖርማል ነገር ያረገዋል ስለዝ ማስተማር ኦር ምናምን ምባል የለም ማሶገድ ነው ነገ በልጅህ ይመጣል 😊
Aug 06, 2023