እንግሊዘኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆናቹ በጣም የለመዳቹ ሰዎች እስቲ እነዚህን ነገር መልሱልኝ 1,ምን ያህል ጊዜ ወሰደባቹ 2,ለመልመድ በጣም አስተዋፅዎ ያደረገላቹ ነገር ምንድን ነው? ማለት ፊልም ማየት ወይም ሌላ ነገሮች 👆👆 ከላይ ያሉት ጥያቄዎች language ትምህርት ቤት በአካል ገብቶ ተምሮ የለመደ ሰው ባይመልስልኝ ደስ ይለኛል😊
Aug 05, 2023Just see english movie Feta eyalk tlemdaleh man
Aug 06, 2023