#religion
It's urgent ሰዎች ኪዳን ለማድረስ ስንት ሰዓት ነው ቤተክርስቲያን መሄድ ያለብኝ
Aug 05, 20235 engagements
It's urgent ሰዎች ኪዳን ለማድረስ ስንት ሰዓት ነው ቤተክርስቲያን መሄድ ያለብኝ
Aug 05, 2023ጾም kehone 11:30-12:00 kalhone 10:30-11:00
Aug 05, 2023ምን ጊዜም በሰንበት ሌሊት 10 ሰዓት ላይ ቤተክርስቲያን መገኘት አለብን። ከተዓምረ ማርያም ነው መጀመር ያለብን።
Aug 05, 2023እንደየአካባቢው ይለያያል ግን 10 ተኩል ይጀምራል
Aug 05, 2023ke11:30-12:00 betheji/hed teru new 11 yedwelal
Aug 05, 2023ከተፈስሒ ብትሄድ መልካም ነው ማለትም 10 ሰአት ለ ኪዳን ብቻ ከሆነ 11 አሪፍ ነው ።
Aug 05, 2023