hey my fellow Ethiopians 🤗 i'm 18 M ዘንድሮ ተፈታኝ ነበርኩኝ እና ልጠይቃችሁ የፈለኩት አራት ኪሎ gibi benebern seat ያየኋቸው ነገሮች ግራ ስለገቡኝ ነው almost all of my freinds የሴቶችን ስልክ ለመቀበል ሲሮጡ ምናምን አብረው ወክ ሲያረጉ ብቻ በቃ ምንም እረፍት ሳይኖራቸው ነበር ያሳለፉት እኔ ግን i wasn't interested ሰርቶ መውጣት ላይ ነበር ትኩረቴ... የሆነች ልጅ መትጣ ራሱ ልጥፍ ስትልብኝ ትቻት ነው የሄድኩት ይሄ ፋራ ያስብላል? የምር መልሱልኝ is it worthy አሁን ላይ relationship መጀመር ሀሳባችሁን አጋሩኝ mawek yalebgnm nger kale lmk
Aug 05, 2023Signa boy🤝 Chase your dreams not girls, the the girls will chase you😉
Aug 05, 2023