Abelll77
#personal
ሰላም ሰዎች አሁን ነው ENTRANCE ተፈትኜ የወጣሁት እና ... በዚህ ነሀሴ n መስከረም ምናምን ላይ የሆነ ኮርስ ልወስድ ፈልጌ ነበር ..It can be Graphics , Web Designing.. ምናምን እና ሸገር ይህንን ኮርስ የት ቦታ መውሰድ እችላለሁ .. onlineም ከሆነ ምን website ላይ Certified ሊያረገኝ የሚችል ማለት ነው!
Aug 04, 20233 engagements