#family
ሰላም እንዴት ናቹ ምን መሠላችሁ በቅርቡ ነው ስራ የያዝኩት እና በህይወቴ የብዙ ሰው ውለታ አለብኝ እና በ መጀመሪያ ደሞዜ እራት ልጋብዛቸው አስብያለው እና affordable የሆነ ለ 5 ሰው የሚሆን ቦታ ጠቁሙኝ በ የሜክሲኮ ዙሪያቢሆን ደሞ ተመራጭ ነው አመሰግናለሁ
Aug 04, 20233 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ምን መሠላችሁ በቅርቡ ነው ስራ የያዝኩት እና በህይወቴ የብዙ ሰው ውለታ አለብኝ እና በ መጀመሪያ ደሞዜ እራት ልጋብዛቸው አስብያለው እና affordable የሆነ ለ 5 ሰው የሚሆን ቦታ ጠቁሙኝ በ የሜክሲኮ ዙሪያቢሆን ደሞ ተመራጭ ነው አመሰግናለሁ
Aug 04, 2023Ozone..or food world
Aug 04, 2023https://t.me/+iOINAlXiIJ43YTg0

Aug 04, 2023