ሰላም አንድ ለየት ያለ አፕሊኬሽን እኔ በሀሳብና በኮንቴንት ወንድሜ ደሞ አፑን ሊሰራ ነበር ።ያሰብነው ሰው ከፕሌይ ስቶር አውርዶ ብቻ ያለዳታ የሚሰራ እና ዳታ አብርቶ በ ዌብ መልክ ሰርች አርጎ እንዲያገኝ ነው እንዴት ገቢ እንደምናገኝበት እና ወደተግባር እንደምንቀይረው እባካችው አስረዱን ። አመሰግናለው
Aug 03, 2023Wow, you remind me steve jobs and his brother keep it up! Most app gain money from two methods. 1. From annoying advertisements 2. By implementing premium features and ask users to pay to use the app..
Aug 04, 2023