#other
ከስር የተጠቀስኳቸዉን የተክለፃዲቅ መኩሪያን መፅሐፎች በPDF ያላችሁ ካለ ላኩልኝ please🙏🙏🙏 ✅ የኢትዮጵያ ታሪክ ከአክሱም ዛጉዌ እስከ አፄ ይኩኖ አምላክ ✅ የኢትዮጵያ ታሪክ ከአፄ ይኩኖ አምላክ እስከ አፄ ልብነድንግል ✅ የኢትዮጵያ ታሪክ ከአፄ ልብነድንግል እስከ አፄ ቴዎድሮስ ✅ የኢትዮጵያ ታሪክ ከአፄ ቴዎድሮስ እስከ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ
Aug 03, 202316 engagements