ማታ ማታ እና ስልክ ወይም የሆነ ነገር ዪዠ ስቆይ የቀኝ እጅ ትከሻየ አከባቢ የ ሆነ እንደ ህመም አይነት ስሜት ዪሰማኛል 1 ወር አለፈው እንደዚ ከጀመረኝ ምን ዪሻላል ወለምታ ወይም ስብራት አይመስለንኝም እራሱ ዪጠፋል ወይስ wegesha mnamn lmokr weys x ray ብነሳው ዪሻለኛል is it that serious እንደዚ አጋጥሞት ሚያቅ አለ?
Aug 02, 2023Enem alebgn man 2 wer honegn mndnew negeru qoy😭 Ene demo chrash stenefs wstu atnte new meselegn dmts yasemal ena mnm litewegn alchalem mn bnareg yshal yhon?👀
Aug 03, 2023