#religion
Aselamu alyekum werahmetulah webrkathu ya jemaa endate nachu ene melw lenante or mert ye Quran merekez metlut mndenw bedenb metaku besema derja yeesemachut sayehun more yetetekemachu weyem metakut sew kale
Aug 02, 202310 engagements
Aselamu alyekum werahmetulah webrkathu ya jemaa endate nachu ene melw lenante or mert ye Quran merekez metlut mndenw bedenb metaku besema derja yeesemachut sayehun more yetetekemachu weyem metakut sew kale
Aug 02, 2023ኢብኑ ከሢር በጣም ምርጥ ከሚባሉ መርከዞች አንዱ ነው። ከአመት አመት አቋሙ የማይቀንስ ምርጥ መርከዝ ነው። ዳይሬክተሩ ኡስታዝ ሙሐመድ ደጉ ይባላሉ። ዘይድ ኢብኑ ሣቢት የሚባለው መርከዝ እኔ ልጅነቴን ያሳለፍኩበት መርከዝ ነው። ያለፈው አመትም አለም አቀፍ የቁርአን ውድድር ያዘጋጀው ይኀው እኔ የቀራሁበት መርከዝ ነው። እኔ ስጀምር የመጀመሪያው 'ባች' ነበርን እና የዛኔ አሪፍ አቋም ነበራቸው። አሁን ላይ አላህ ይወቅ። ዳይሬክተሩ ኡስታዝ ኑረዲን ቃሲም ይባላሉ። ምክር ከዚህም ከዚያም ወገኖች ልዩነት ላይ ብቻ ትኩረት በማድረግ የሚያስቀሩ አንዳንድ መራኪዞች አሉ። አነዚህ ቦታዎች ላይ ባትመዘገብ ኸይር ነው። ከቁርአኑና ደርሱ ይልቅ የሚከፋፍለን አጀንዳ ላይ ነው ጎበዝ ሆነህ የምትወጣው።
Aug 05, 2023Jezakellah khyeren Yet akebabi nw ?
Aug 06, 2023cmc ያለው የሂፍዝ ማአከል እሱ ነው እንግዲ የታወቀው አዲስ አበባ ላይ
Aug 03, 2023