Selam sewoch masturbate aderg neber keza ንስሀ ገብቼ እና ቀኖና ላይ እያለሁ masturbate aderku እና በእናታችሁ ምን ማድረግ ነው ያለበኝ እስኪ አማክሩኝ pls🙏🙏🙏😔
Aug 02, 2023በቀኖና ውስጥ ያለ ሰው ኃጢአት አይሰራም ማለት አይደለም። ደግመህ ለንስሀ አባትህ በመናገር በቀጣይ ፍፁም ጥንቃቄ ከአንተ አይራቅ።
Aug 03, 2023Selam sewoch masturbate aderg neber keza ንስሀ ገብቼ እና ቀኖና ላይ እያለሁ masturbate aderku እና በእናታችሁ ምን ማድረግ ነው ያለበኝ እስኪ አማክሩኝ pls🙏🙏🙏😔
Aug 02, 2023በቀኖና ውስጥ ያለ ሰው ኃጢአት አይሰራም ማለት አይደለም። ደግመህ ለንስሀ አባትህ በመናገር በቀጣይ ፍፁም ጥንቃቄ ከአንተ አይራቅ።
Aug 03, 2023ለንሰሀ አባትህ ተናገር ድጋሚ እና ከሰው አትራቅ ይሄ ነገር ለብቻህ ስትሆን ነው የሚፈታተንህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
Aug 03, 2023Brother atiat ye haymanot bota lay honeh madreg alemadregih adelem yetm btaderg atiat is atiat.. enam wede geta tseliy.. most probably siga lebash bez guday layredak ychilal.. lerase tseliy.. Jesus is mercy full and saviour
Aug 03, 2023ለንስሀ አባት ሁሉንም ችግርሀን ንገራቸው ፀልይ በተለይ ፆም እና ስግደት ደሞ ጸልዩልኝ በላቸው ግን ምንም ቢሆን ከ ንስሃ አንዳትርቅ
Aug 03, 2023Degami le nseha abath tenager.
Aug 03, 2023Hakim bet wedetebalech hospital wede hakimu wede nesha abath temeles dagm nesha geba
Aug 06, 2023ፈጣሪ እኔንም ከዚ ሱስ አውጥቶ ለ ንስሀ ያብቃኝ
Aug 03, 2023Nseha kelbh aladerekm, plus tseley
Aug 03, 2023