#relationships
Selam sewoch 20 amete nw ena bezi seat gf meyaz hasab algn arif nw belachu tasblachu
Aug 02, 20232 engagements
Selam sewoch 20 amete nw ena bezi seat gf meyaz hasab algn arif nw belachu tasblachu
Aug 02, 2023እዚህጋ አንተ Consider ያደረከው እድሜ ብቻ ይመስላል። እድሜው ችግር የለውም፣ ነገር ግን ብስለት ያስፈልግሃል። የምትገባበትን Relationship በፅናት ጠብቀህ እስከ ጋብቻ የምታደርስበት Maturity ያስፈልግሃል።
Aug 02, 2023ሀሳብህ ወደተግባር ሲቀየር አሳውቀን ✌ እና ደሞ አንተ ስለፈለክ እና ሀሳቡ ስለመጣልህ ብቻ የሚሆን ነገር አይደለም ፈጣሪ ሲፈቅድ እንጂ
Aug 02, 2023