#food
አዲስ አበባ ቤት ተከራይቶ ስራ ለሚፈልግ ወንድ ላጤ ለሁለት ወር ለሚሆን የምግብ ወጪ ስንት ብር ይበቃዋል ? እናም ለ ቀን ማለት ለ ቁርስ ምሳና እራት ርካሽ በሚባል ዋጋ እስከ ስንት ብር አገኛለሁ እናም የት ምግብ ቤት ? ወገኖቼ እንዳታልፉት መልሱልኝ 🙏
Aug 02, 20235 engagements
አዲስ አበባ ቤት ተከራይቶ ስራ ለሚፈልግ ወንድ ላጤ ለሁለት ወር ለሚሆን የምግብ ወጪ ስንት ብር ይበቃዋል ? እናም ለ ቀን ማለት ለ ቁርስ ምሳና እራት ርካሽ በሚባል ዋጋ እስከ ስንት ብር አገኛለሁ እናም የት ምግብ ቤት ? ወገኖቼ እንዳታልፉት መልሱልኝ 🙏
Aug 02, 2023Sera felagi honeh Kurs Mesa Erat lemeblat new hasabh. Bet west lemen atseram. Calculate setaregew eko aygenagnim brother.
Aug 02, 2023Bro gezteh ateclem biyans gen ke 150 birr jemero yasfelgal gen bet west besera bewer esk 2000 birr lihon yecelal demo bekn 3 gize meblat atefelg ategageteh beken 2 betebela its enough
Aug 02, 2023Be ken ke 150 birr jemro tatefaleh
Aug 02, 2023ቢያንስ 180 birr per day ሊያስፈልግህ ይችላል ... አነስ ያሉ ቤቶች አይጠፉም በየቦታው
Aug 02, 2023150birr per day 4500 for a month
Aug 02, 2023