Anonymess74.5
#education
ሰላም ሰዎች እኔ በዚ አመት ግቢ እገባለሁ እና ሶሻል ተማሪ ነኝ በሶሻል ሳይንስ ዘርፍ ምን ፊልድ ብመርጥ ጥሩ ነው?? ቀለል ያለ የማያስጨንቅ የሚነበብ ነገር ብቻ ያለው አሪፈና ጥሩ ስራ የሚያስገኘኝ ፊልድ የቱ ነው ሀሳብ ስጡኝ አመሰግናለሁ ጥሩ ነው? Marketing Business adminstraion Management yemesaselut negerich ena lks erdugn eski kenelyunetachewm asredugn Tnx
Aug 01, 202314 engagements