ሰላም ቤተሠቦች እንዴት ናችሁ አንድ ልጅ አለ ከልጅነታችን ጀምሮ አብረን ነው የተማርነው በደንብ እንተዋወቃለን በጉርምስና ጊዜያችን ግን ማውራት አቋረጥን ማለቴ ምንም አይነት ወሬ አናወራም እና አደግን ከ4 አመት በፊት ማውራት ጀመረን ዝም ብሎ ወሬ እሱ ግን በጣም አስቀያሚ ነገሩን (ስለራሱ)ያወራኛል ምንም አያፍርም እና የሆነ ጊዜ በጣም እንቀራረባለን የሆነ ጊዜ ደግሞ ጭራሽ ማውራት ያቆማል dark psychology practice ያደርጋል በተደጋጋሚ ማለት ነው የሆነ ጊዜ ይሄዳል ደግሞ ተመልሶ ይመጣል እኔ ደግሞ ሰለቸኝ እና ግንኙነታችንን ግልፅ ማድረግ አለብን ብዬ ልጠይቀው እያሠብኩ ነዎ ችግር አለው ብላችሁ ታስባላችሁ
Aug 01, 2023አንቺ ወደሽዋል እሱ እንደ እህቱ ነው እያየሽ ያለው ይሄ ግልፅ አልሆነልሽም?
Aug 02, 2023