ሰላም እባካችሁ ምክራችሁን እፈልጋለሁ የሬሜዲያል ተማሪ ነኝ እና ውጤት ተለቆ ማለፍያ አምጥቻለሁ የምማረው ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ነው ያው ግን ትንሽ የኢኮኖሚ ችግር አለብኝ ቤተሰቦቼ በኢኮኖሚ ትንሽ ደከም ያሉ ናቸው እና እዛ ሄጄ ትምህርቴን መቀጠል ትንሽ ከባድ ይሆንብኛል ቤተሰቤንም እራሴንም ማስቸገር እየሆነብኝ ነው በአራት ወር በጣም ተፈትኜ ነበር በዚህ ሁኔታ አምስት አመት መማር ከባድ ነው እና አሁን ላይ የተገኘውን ስራ እየሰራው ኮሌጅ weekend ላይ ለመማር አስቤያለሁ እባካችሁ ምን ባደርግ ይሻለኛል አማክሩኝ Help your bro tnx
Aug 01, 2023Ezaw hedeh astegninet weym par-time mestengdo weym lela arif yehonkbetn neger asb esti...
Aug 02, 2023