Alonekk115
#other
ሰላም guys ከQatar አክስቴ 2 PlayStation 4 ልትልክልኝ ነበር እና በምን እንደምትልክልኝ ግራ ገብቷት ነው እስቲ እባካቹ በምን እና እንዴት ብትልክልኝ ነው ቶሎ ሊደርሰኝ የሚችለው ከዚ ቀደም አስልካቹ የምታውቁ ካላቹ መልሱልኝ
Aug 01, 20232 engagements
ሰላም guys ከQatar አክስቴ 2 PlayStation 4 ልትልክልኝ ነበር እና በምን እንደምትልክልኝ ግራ ገብቷት ነው እስቲ እባካቹ በምን እና እንዴት ብትልክልኝ ነው ቶሎ ሊደርሰኝ የሚችለው ከዚ ቀደም አስልካቹ የምታውቁ ካላቹ መልሱልኝ
Aug 01, 2023Bro be DHL arif nw besu tilaklh👍
Aug 01, 2023እኔ እዛው ነኝ ላምጣልህ
Aug 02, 2023