mhm122
#other
ሰላም በገና ምትማሩ፣ ምትጠቀሙት app አለ እንዴ እንደው በአንድ አንድ ነገሮች ሊያግዝ የሚችል? ብትጠቁሙኝ ስለመልሳችሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Jul 31, 20237 engagements
ሰላም በገና ምትማሩ፣ ምትጠቀሙት app አለ እንዴ እንደው በአንድ አንድ ነገሮች ሊያግዝ የሚችል? ብትጠቁሙኝ ስለመልሳችሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Jul 31, 2023Ennezin app tetekem kefelek inbox elklhalew @Natnaelq
Jul 31, 2023እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏
Aug 01, 2023Yhegnaw yebzu mezmuroch gtm andandocu kene kutrachew alew
Jul 31, 2023Begena Mezmur
Jul 31, 2023Begena Kignit
Jul 31, 2023Yhegnaw demo ቅኝት lemlemamed bedenb yagzal
Jul 31, 2023አለ በገና መማሪያ አፕ ስሙን ባላቀውም ብራዘር በሱ ነው ሚማረው ቁጥር ምናምን ነው ሚነግርህ
Jul 31, 2023