#education
#education ✍️የዪኒቨርሲቲ Pharmacy ተማሪ ነኝ እና ትምህርቴን ተጨማሪ በግል ኮሌጅ በርቀት (በDistance) ለመማር አሰቤ ነበር። ከትምህርት ክብደት አንጻር ከስራው ቅጥር አንጻር እንዲሁም ከተፈላጊነት አንጻር —ከManagement እና —Marketing Management ✍️የቱን እንድማር ትመክሩኛላቹ pls ሃሳብ ስጡኝ??
Jul 30, 20233 engagements