#business
Sup sup ppls ✌️✌️ I'm a boy A.A ውስጥ ነው የምኖረው እና አሁን ለ እረፍት ከuniversity መጥቻለሁ። ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ለእረፍት ብለህ ትመጣለህ ግን ስታስበው ስራ ሰርተህ ብር ማግኘት እንዳለብህ ይሰማሃል። እና guys ስራ እየፈለኩኝ ነው። ስራ የሚሰራ የምታውቁ ካላቹ ጠቁሙኝ Pls 🙏
Jul 30, 20233 engagements
Sup sup ppls ✌️✌️ I'm a boy A.A ውስጥ ነው የምኖረው እና አሁን ለ እረፍት ከuniversity መጥቻለሁ። ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ለእረፍት ብለህ ትመጣለህ ግን ስታስበው ስራ ሰርተህ ብር ማግኘት እንዳለብህ ይሰማሃል። እና guys ስራ እየፈለኩኝ ነው። ስራ የሚሰራ የምታውቁ ካላቹ ጠቁሙኝ Pls 🙏
Jul 30, 2023Arif ye promotion sera ale ketmhert gar erasu mesrat yechalal kefelekew mesrat yechalal
Jul 31, 2023Let's talk dm me @jeelii
Jul 31, 2023Mn aynet promotion ?
Aug 01, 2023