ሰላም ባንድ ጉዳይ ላይ በጣም የጥፋተኝነት ስሜት ሲሰማችሁ ምን ታደርጋላችሁ ይቅርታ ብላችሁም ማታስተካክሉት ነገር ሲሆን በጣም ተስፋ መቁረጥ ሲሰማችሁ ራሳችሁን እስክትጠሉ ድረስ ጥፋተኝነት ሲሰማችሁ ከዛም ባለፈ የእምነት ቦታችሁ ጋ ሁሉ ሄዶ መፀለዩ ሲያስፈራችሁ ሲጨንቃችሁ ምን ታደርጋላችሁ??በናታችሁ ንገሩኝ 🙏
Jul 30, 2023Mndn nawu gudayu ee
Jul 30, 2023ሰላም ባንድ ጉዳይ ላይ በጣም የጥፋተኝነት ስሜት ሲሰማችሁ ምን ታደርጋላችሁ ይቅርታ ብላችሁም ማታስተካክሉት ነገር ሲሆን በጣም ተስፋ መቁረጥ ሲሰማችሁ ራሳችሁን እስክትጠሉ ድረስ ጥፋተኝነት ሲሰማችሁ ከዛም ባለፈ የእምነት ቦታችሁ ጋ ሁሉ ሄዶ መፀለዩ ሲያስፈራችሁ ሲጨንቃችሁ ምን ታደርጋላችሁ??በናታችሁ ንገሩኝ 🙏
Jul 30, 2023Mndn nawu gudayu ee
Jul 30, 2023እስካሁን እንደዛ አልገጠመኝም። እንዲህ አይነት ነገሮች ሲፈጠሩ ሊሽራቸው የሚችለው ነገር #ጊዜ ብቻ ነው። ጊዜ የማይሽረው የለም። ጊዜም ካልሻረውና የመጨረሻ መፎትሔ ሊሆን የሚችለው ቦታ/ከተማ መቀየር ነው። ይመስለኛል..
Jul 30, 2023kebadun neger nwa brother... manim eko kelalun neger yadergal... so forgive urself and make amends because that's what ur God wants above all... God will forgive ur sins if u ask for forgiveness but the only way to find peace if to forgive urself too its tough right ?... then do it
Jul 30, 2023የበደለከው ሰውን ከሆነ መሬት ላይ በመንከባለልም ሆነ በሚሆንልህ መንገድ ይቅርታ ጠይቅ። የቀረውን ለፈጣሪ ሥጥ። እግዚአብሔርን እንደበደልክ ከተሰማህ ደሞ ንሰሐ ግባ እስከሚሰጥህ ድረስ ስገድ፣ እኔ ካንተ ፊት መቆም መጸለይ የማይገባኝ ክፉ ኃጢአተኛ በደሌ የከፋ ጥፋቴ የበዛ ነኝ ይቅር በለኝ አምላኬ ሆይ በለህ ጸልይ። የአእምሮህን ዕረፍት እንዲሰጥህ ለምነው። መጸጸት እራስን የማወቅ ስሜት ነው። በደላችንን የምንረዳበት፣ የዐውቀት መጀመርያ የሆነችውን ፈሪሃ እግዚአብሔርን የምናሰርጽበት ነው። ጸጸትህን ወይ ለጥፋት ወይ ለይቅርታ ማድረግ ግን ያንተ ፋንታ ነው። ይሁዳ ጌታውን ሽጦ ተጸጸተ። ነገር ግን ተጸጸቶ ይቅርታን አልፈለገም፥ ዲናሯን ወደ ፈሪሳውያኑ ሂዶ በተነ፤ እራሱንም በገመድ አንጠለጠለ እንጂ። ጴጥሮስ ጌታውን አላውቀውም ብሎ ካደ። እርሱ ግን እንደ ይሁዳ ገመድ ይዞ አልሮጠም። ነገር ግን የጌታውን ቃል አስቦ መራራ ለቅሶን አለቀሰ። በንሰሐም ተመለሰ። ምን እንደበደልክ ማንን እንደበደልክ የማውቀው ነገር የለም። ነገር ግን የጴጥሮስን ዕንባ የተቀበለ እግዚአብሔር ያንተንም ይቀበልህ🙏
Jul 31, 2023What I will do is accept it and go to church keza yiwetalgnal. But if u can't accept it will ruin ur mdntal health. Tlku neger mekeyer matchlachewn/matchiyachewn negeroch amno mekebel mechal so just give it a try.
Jul 30, 2023