Esti Protestant yehonachu maryam atamaldm ena atmelekm mtlubetn mknyat ke mesehaf kdus asredugn Esti ee grm nw milgn eko
Jul 30, 2023Orthodox Mariam temelekalech aylem
Jul 30, 2023Esti Protestant yehonachu maryam atamaldm ena atmelekm mtlubetn mknyat ke mesehaf kdus asredugn Esti ee grm nw milgn eko
Jul 30, 2023Orthodox Mariam temelekalech aylem
Jul 30, 2023Orthodox maryam tmelekalech aylm
Jul 30, 2023"፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 8: 34)
Jul 30, 2023Mtsm eyesus eyale? Mariam eko endegnaw sew nat.metsaf kidus degmo sle eyesus kirstos new miyaweraw from old testament to the new testament. Jesus is the way be liju emen ena yezelalem hiwot yante nat brother
Jul 30, 2023the bible talks abt JESUS not abt MARIAM..this is enough answer lerasu😊😊
Jul 30, 2023አማላጅ ማን ነው “ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።” — ኢሳይያስ 53፥12 “ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።” — ኢሳይያስ 59፥16 “እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።” — ሉቃስ 22፥32 “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” — ዮሐንስ 14፥6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯2ኛ ቆሮ 5 ¹⁸ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤ ¹⁹ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ። ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ሮሜ 5 ¹⁰ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤ ¹¹ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን። ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ሮሜ 8 ³³ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። “ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።” — ዕብራውያን 7፥25 1ኛ ጢሞቴዎስ 2 ⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ⁶ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤ 1ኛ ዮሐንስ 2 ¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ። “እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።” — ቆላስይስ 1፥19-20 ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ። ¹⁴ ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ። ¹⁵-¹⁶ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ “እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።” — ማርቆስ 10፥45 ሮሜ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ። ²⁵ እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥ “ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥30-31 “በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።” — ኤፌሶን 1፥7 “እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።” — ቆላስይስ 1፥13-14 “ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለ ሆነ፥ የተጠሩት የዘላለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው።” — ዕብራውያን 9፥15
Aug 05, 2023እኔም እኮ ግርም ይለኛል፣ እይሰገዳችሁ ከዛም በላይ ደሞ አማላጅ እያላችሁ እየሱስ ፈራጅ እሷ አማላጅ፣ ግን የሞተው፣ላንተ ሃጥያት ብሎ የተሰቀለው እሱ፣ግን የምታማልደው እሷ እረ ተው.አማላጅ ማለት ደሞ አስተራቂ ነው ማሪያም ብታማልደን ኖሮ እሱ ከሰማይ ወርዶ ባልተሰቀለ ነበር፣ግን ሁሉም ሃጥያትን ሰርተዋል የእግዚሃቤርም ክብር ጎዶላቸዋል፣በክርስቶስ ቤዛነት ግን እንዲያው ጸደቀዋል..ሮሜ 3
Jul 31, 2023Sigemer Mariam atemelekem be yetegnawem haymanot besew ke megerem yeraseken Le mawek teret aderg Le hulum teyake Melse yalat haymanot nat orthodox
Jul 31, 2023Hello guys I'm looking for customers to buy 50 liters of milk from me. I've been having trouble finding buyers, please help me find some customers . (Place in Addis Ababa )
Jul 31, 2023Tamalidalech yemil ale?
Jul 30, 2023bka amlakshen bcha amlki sw atmlki asemashem
Jul 31, 2023Have every body read this part in the bible& Is it the right why to treat woman 50 ብር ካሎት ልጃገረድ(ድንግል) መውሰድ ይችላሉ ‹‹ማንኛውም ሰው ድንግልና ያለትን ያልታጨች ልጃገረድ ቢያገኝ ወስዶም ቢደርስባት ቢያገኙትም ያ የደረሰባት ሰው አምሳ (50) የብር ስቅል ለብላቴናይቱ አባት ይስጥ፣ አስነውሯታልና ሚስትም ትሁነው በዕድሜ ዘመን ሁሉ ሊፈታት አይገባውም፡፡›› ( ዘዳግም 22፡28-29) ጋለሞታ ሴት የተጠላች አዘቅጥ ናትና። ምሳሌ 23፣27 NB:- ጋለሞታ ማለት አንዲት ሴት አግብታ የፈታች ወይም ባሏ የሞተባት ሴት ማለት ነው። ☞ሴት ልጅ ደረቅ ናት። ①.☞ “ከደረቅ ሴት ጋር ከምትኖር ከምድር አውሪዎች ከ አንበሳዎች ጋር መኖር ይሽላል”። (መጽሐፈ ሲራክ 25:16) ☞ሴት ልጅ ቁርጥማት ናት። ②.☞ “ሴት ልጅ ለአባቷ የተሠወረ ቁርጥማት ናት አሷን ማሰብ እንቅልፍ ያሳጣዋል” መጽሐፈ ሲራክ 42:9 ተጨማሪ ሲራክ 42:14 ☞ድንግል ካልሆነች ግደል። ③.☞ “በሰርግዋ ምሽት ድንግል ያልሆነችዋን ሴት ሁሉ ግደል” (ዘዳግም 22:20-21) ④.☞ “ከሴት ቸርነት የወንድ ንፉግነት ይሽላል። ውሽማዋንና ባሏን የምታቃና ሴት አፍረት ናት “። (መጽሐፈ ሲራክ 42:14) ⑤.☞ “ከልብስ ብል ይገኛል፤ኃጢያትም ሁሉ ከሴቶች ይገኛል” (መጽሐፈ ሲራክ 42:13-14) ⑥.☞ ጥንቱንም ሃጢአት ከሴት ተገኘች : ስለ እርሱዋም ሁላችንም እንሞታለን:: {መጽሐፈ ሲራክ 25:23} ⑦.☞ “ሚስጢርህን እንዳታወጣብህ ለሴት ልብህን አትስጣት” (መጽሐፈ ሲራክ 9:5) “ ⑧.☞ ከጠበኛ ሴት ጋር በአንድ ቤት ከመቀመጥ በሰገነት ማዕዘን መቀመጥ ይሻላል። (ምሳ 25፡27) ⑨.☞ በቤትህ አጠገብ ለውሀ መፍሰሻ አታበጅላት ለሴት የልብህን ሚስጢር አታውጣላት” (መጽሐፈ ሲራክ 25:24) ☞ሴት ልጅ ሚስጥር መጠበቅ አትችልም ⑩.☞”በእቅፍክ ለምትተኛዋ እንካ ስለ ምትነግራት ቃል ተጠንቀቅ” (ሚኪያስ7:5) ☞ ሴት ልጅ ደካማ ናት። ⑪☞እናንተ ባሎች ሆይ፥ ደካማ ፍጥረት ስለሆኑ ከሚስቶቻችሁ ጋር በማስተዋል አብራችሁ ኑሩ፤ (1ኛ የጴጥሮስ 3:7 ) ⑫.☞ ከጠበኛ ሴት ጋር በአንድ ቤት ከመቀመጥ በውጪ በቤት ማዕዘን ላይ መቀመጥ ይሻላል። (ምሳ 21፡9) ☞ሴት ልጅ በድንጋይ ትወገር። ⑬☞” የከተማዋ ሰዎች እስክትሞት ድረስ በድንጋይ ይውገሩአት” (ኦሪት ዘዳግም 22:21)
Jul 30, 2023