StarkZebra40115.5
#other
ሀይ ሰዎች 🙏 የተለያዩ ፕሮግራሞችን ቀን እና ቦታ በምንድን ነው የምታዩት like fashion show,ኮንሰርት,ባዛር,የተለያዩ የቢዝነስ አውደርእዮች,የስእል ኤግዚቢሽን እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን የምታዩበትን page or something እስቲ ጠቁሙኝ😊😊 Like ካለፈ በኋላ በተለያዩ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ላይ ሲተላለፍ ሚጠቅሙኝ eventoch እያመለጡኝ ስለሆነ ነው😏
Jul 29, 20232 engagements