ፋዘር እስከዛሬ የግል ነው ያስተማረኝ እና አሁን 11 ነኝ ግን በቃ የፋዘር ብር አሳዘነኝ ያው ያለኝ ተስፋ ትምህርት ብቻ ነው ሌላ ምንም የለም ግን እኔ አስጠልቶኛል ግን ጥያቄዬ አሁን የግል በአመት ከ20ሺ በላይ ነው እኔ የመንግስት ልግባ እያልኩ ነው ግን ደሞ ትምህርቱ ጥራት የለውም ይሉኛል እስቲ ምን ታስባላችሁ
Jul 29, 2023Bro gizew eko digital nw , ye internet new. Even tmrt bet hula mehed ayasfelgim bet quch bileh manbeb tichilaleh He mengist giba ena kefelk class qita mnamn gn online hulum ngr ale so keza temar.
Jul 30, 2023