Hey guys ምን መሰላቹ ልጂቱዋ የታናሽ እህቴ ጓደኛ ነገር ናት (maybe she is 16 or 17 yrs old) እና 1 ሰፈር ነን ግን ከ ሰላምታ በቀር ምንም የለንም አና ሰሞኑን ከቤት እደማትወጣ እና ደና እንዳልሆነች እሷንም እንደማታወራ ሲስተር ነገረችኝ።ላያት ቤታቸው ሄድኩ እና ከሁኔታዋ እንደተረዳሁት satdefer atkerm (ያው ልጂቷ ቆንጆ ነገር ነች እና ብዙ ጊዜ ወንዶች ሲለክፏት አንዳዶች ሲከተሉዋት አያለው) አና ምን እንደሆነች ስጠይቃት ጭራሽ አታወራኝም ደና ነኝ ሂጂ ነው መልሷ ላስጨንቃት አልፈለኩም ትቼ ሄድኩ እና በሌላ ቀን ድጋሜ ሄድኩ እንደተኛች ነው እና ክፍሏ ገብቼ እንደ ጓደኛ ላወራት ሞከርኩ አሁንም ትንፍሽ የለም ትቼ ልወጣ ስል ቀስ ብዬ ለ እናቷ " ቀርበሽ ጠይቂአት እናቷ ስለሆንሽ ትነግርሻለች ፆታዊ ጥቃት ሳይደርስባት አልቀረም" አልኳት አሷም መልሳ በጣም አመናጨቀችኝ "ተደፈረች እያልሽ ሰፈር ውስጥ አውሪ አሉሽ እንዳውም ደና ናት ከዚ ቡሃላ መምጣት አያስፈልግሽም"አለችኝ እኔም ደንግጬ እና ይቅርታ ብያት ሮጬ ወጣው። አሁን 1ሳምንት ሆነኝ ከሄድኩ እና ግን ልጅቷ እስከ አሁን ከቤት አልወጣችም በፊት በየ ደቂቃው ሱቅ ምትመጣው።ግራ ገባኝ ማለት ቤተሰቦቿ አውቀው ደብቀው ቢሆን ራሱ ህክምና ሚወስዷት አይነት አደሉም። pls ምን ላርግ? ጨንቆኛል ቤታቸው እንዳልሄድ እናትየው ሊያዩኝ አይፈልጉም ወይስ መጠየቄ ስህተት ነበር?
Jul 29, 2023ምን አልባት በ ቤተሰቡ አባል ተደፍራ ይሆናል ቤተሰቦቿ መሸፋፈን የፈለጉት እንደተደፈረች እርግጠኛ ሚያረግሽ ነገር ከተገኘ ለፖሊስ ማመልከት ነው በርግጥ ከቤተሰቦቿ በላይ ሚያቅና ሚጨነቅ የለም ግን ደሞ እንዳልኩት ቤተሰብ እንዋረዳለን ወይም ደሞ የሰው መጠቋቆሚያ እንሆናለን ብለው ስለሚፈሩ እንደዚ አይነት ነገር አዳፍነው ነው ሚተዉት እና ማረጋገጥ ከቻልሽ ያለው መፍትሄ ለፖሊስ ማመልከት ይመስለኛል 🤷♂
Jul 29, 2023