Odin10
#other
ሰዎች, ሰሞኑ ስለሚሰጠው national ID በተመለከተ - FIN Number ደርሶኝ ቴሌ ብር ላይ አይቸዋለው ID'wn ግን በhard copy ብዙ አንሰጥም አሉኝ እና እራሴ internet cafe print ባስደርገው ለውጥ አለው እንዴ አነሱ ከሚሰጡት ጋር? መክንያቱም ቴሌ ብር ላይ ያለው Digital Copy የሚል watermark አለበት.
Jul 29, 20236 engagements