#other
Selam ወርቅ ገዝቼ ነበር የውጪው ቀጥታ የመጣ ግን የካራቱ መጠን የለውም ስገዛው 21ተብየ ነው ችግር የለውም?እምያቅ ካለ እባካቹ አትለፉት ስላስጨነቀኝ ነው
Jul 28, 20231 engagements
Selam ወርቅ ገዝቼ ነበር የውጪው ቀጥታ የመጣ ግን የካራቱ መጠን የለውም ስገዛው 21ተብየ ነው ችግር የለውም?እምያቅ ካለ እባካቹ አትለፉት ስላስጨነቀኝ ነው
Jul 28, 2023Its simple. ሄደሽ ቼክ አስደርጊያ,sijemer endet bezi gze adelem werk yebonda libs miyachberebr bebezabet😔
Jul 29, 2023