ሰላም AAE✋.... ፂም ምንም የለኝም እና ፂም እንዲኖረኝ ደግሞ እፈልጋሁ እና ብዙውን ጊዜ ፂም የሚያሳድጉ ተብለው Social media ላይ ብዙ Promote የሚደረጉ የሚቀቡ እና መሠል መድኃኒቶችን እመለከታለሁ! ከነዛ ውስጥ የትኛው በጣም አሪፍ ነው? Especially ተጠቅማችሁ ያደገላችሁ ካላችሁ ስሙን ከነዋጋው እና ከነቦታው ብትነግሩኝ
Jul 28, 2023Tsim 100% yemchot guday nw
Jul 29, 2023