#other
ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ ከ2 መቶ ገፅ በላይ ሊወጣው የሚችል የስለላ ልቦለድ መፅሀፍ ፅፌ ነበር እና ለማሳታም በጣም ነው ምፈለገው ያው ለማሳትም የሚሆን በቂ ገንዘብም የለኝም እስኪ ምን ማረግ ነው ያለበኝ አማክሩኝ አመሰግናለሁ
Jul 28, 20233 engagements
ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ ከ2 መቶ ገፅ በላይ ሊወጣው የሚችል የስለላ ልቦለድ መፅሀፍ ፅፌ ነበር እና ለማሳታም በጣም ነው ምፈለገው ያው ለማሳትም የሚሆን በቂ ገንዘብም የለኝም እስኪ ምን ማረግ ነው ያለበኝ አማክሩኝ አመሰግናለሁ
Jul 28, 2023bro producer felg, weym demo bookland matemia betun anagrachew
Jul 29, 2023Hey Dm me, I know a person who can do it for u @Perfection_queen
Jul 30, 2023Ye slela metsaf betam nw mwedew kechalk tnsh negerun laklgn
Jul 29, 2023