ሰላም እንዴት ናችሁ ወንድ ነኝ እድሜዬ 22 ነዉ የሆነ ነገር ላስቸግራሁ ነዉ አመጣጤ ምን መሰላችሁ በጣም ጥሩ እና መልካም ሴት ተዋዉቄ በቃ ምን ልበላችሁ ደስ የሚል ስቃይ ዉስጥ ነኝ ከዚህ በፊት ብዙ የሴት ጓደኞች ነበሩኝ ግን ከየትኛዋም ሴት ጋር እንደዚህ ሆኜ አላዉቅም የአሁኗ ጓደኛዬ ግን ልቤንም ጭምር ነዉ የወሰደችዉ ( አዉቃለሁ እንዲህ ሳወራ አትሽለጥለጥ ወንዲ ሁን እስኪ እንደምትሉኝ ምክንያቱም እኔም በፊት ወንዶች እንደዚህ ሲሆኑ በጣም ያስጠሉኝ ነበር) ግን ወደው አልነበረም ለካ እና አሁን አንድ ነገር ምከሩኝ እባካችሁ እኔ በዚህች ልጅ ምክንያት ከሴጋ ሱስ ነጻ ወጥቼያለሁ ማለትም በቃ ሀሳቤን ስለሰረቀች ከዛ ሱስ ሳላዉቅ ወጥቼያለሁ ግን አሁን በጣም ያስቸገረኝ ነገር አለ ከእሷ ጋር ተመስጬ ሳወራ ሳላዉቅ የዘር ፈሳሼ ይወጣል ምንድነው ነገሩ እባካችሁ በቀናነት መፍትሄዉን ንገሩኝ አስቡት እስኪ በአንዲት ልጅ ምክንያት ለቡዙ አመታት ከቆያችሁበት ሱስ ሳታዉቁ ተላቃችሁ ነገር ግን ይሄ ነገር ሲፈጠ ለመልሳችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ
Jul 27, 2023ማቆምህ ጥሩ ነገር ነው።ለእሷ ብቻ ብለህም ሳይሆን ፈጣሪን ማስቀየምም ነውና።እና ደግሞ ወደመንፈሳዊ ህይወትም ብትመለስ እጅግ መልካም ነው።. . .ወደተነሳው ሀሳብ ስመለስ ደግሞ ይህ የሚጠበቅ ነገር ነው።ማለት በግለ ወሲብ(ሴጋ) የኖረ ሰው ጤናማ ወደሆነው ከሴት ልጅ ጋር ያለ ንጹሕ መንገድ ወይም መግባባት ሲገባ ያስቸግረዋል።ስለዚህ እኔ ምልህ ነገር መፍትሔው አሁንም ባሕርያዊ ነው።ከወሲባዊ ነገሮች ራስህን አርቀህ በጣም ስትቆይ ባህርያዊው አካላዊ ለውጥ ያመጣና ከዚህ ችግር ትወጣለህ ብዬ አስባለው።ወደመጥፎ ሀሳብ ግን እንዳትገባ ከልጅቷ ጋር።
Jul 28, 2023