hey endet nachu ehud le matric exam ehedalew campus gn mnm makew neger especially 11&12 malet 4wer akababi sikerew plan checklist mnamn azegajche matnat jemre neber 2 werun 9&10 endatenaw beteseb wst bzu mess tefetere ma elder sis taserech beka gra geban esoa ga bememelales mnamn kezare nege twetalech bemalet 2weru aleke mnm salaneb ahun mndnew maregew mndnew mishalegn keza befit arif kemibalu temariwoch mehal negn top10 wst bechrash altefam gn yhe mess sifeter beka makew hula endale teftobgnal ahun mnun new mfetenew heje?
Jul 27, 2023ያለፈው አመት ካለኝ ተሞክሮ በ ትንሹ ላጋራሽ የ ወንድምነቴን ሚገርምሽ ነገር አምና እኔ እራሴ እና እናቴ ነበር እስር ቤት ሲንመላለስ የነበርንው አንዴ ያስሩናል አንዴ ደሞ ነፃ ናቹ እያሉን ጊዜዬላይ ተጫወቱብኝ በ ሆነ አጋታሚ አንድ ሰው ማዘርን ተናገረብኝ እና በቀን ምድር ቀጠቀጥኩት በዚ የተነሳ ነበር እስር ቤት ስቀዋለል የከረምኩት ልጁ ደሞ የ ሆነ ስልጣን ምናምን ቢጤ ነበረው እና ዋጋ አስከፈለኝ ያንቺ ከኔ የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ ለምን ብትይኝ አንቺ በ እህትሽ ጉዳይ ነበር ስትመላለሺ ቆይተሽ አሁን ፈተና ለ መፈተን ልገቢ ያለሺው እኔ ግን እራሴው ነበር ከ እናቴ ጭምር እስር ቤት ያሳለፍኩት አስቢ በ ዚ ስነ ልቦና ውስጥ ሆኜ መስከረም 23 ነበር ለ ጥቅምት 6 ፈተና ንባብ የጀመርኩት ግን በ ቅድሚያ የ ምችለውን ትምህርት እሰራቸዋለሁ ብዬ ማስባቸውን Maths,Apptitude,English&Civics n Exam Book ጥያቄዎችን መስራት ጀመርኩ አብሶ Maths በደንብ መስራት ጀመርኩ ባለኝ ጊዜ ከ ዛም ቀኑ ደረሰ መግቢችን ሁሉንም መፅሀፍ ይዤ ሄድኩና እዛም ፈተና ከ መግባቴ በፊት እያነበብኩ እየገባው ብዙ ተጠቀምኩበት ነው ምልሽ ሲስ አንቺም እንዲ እንድታረጊ ነው ምመክርሽ ግን በ ቅድሚያ English ላይ እንዴት ነሽ Above 75-80 የ መስራት አቅሙ አለሽ ?
Jul 28, 2023