በጣም ሚገርመኝ መልስ ስላጣሁለት ነዉ ምሞክረዉ ሁሉ ይበለሻል ስራ ትምህርት relationship በወጣትነት ቁጭ ብዬ መቼ ነዉ ምሞተዉ ብዬ መጠበቅ ጀምሪያለዉ በቃ ህይወት እንዲ ነዉ ወይስ ማላቀዉ ለመሰቃየት ነዉ የተፈጠርኩት😭😭
Jul 27, 2023ነብሴ አይዞኝ እሺ አንድ ቀን ይከፍትልናል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሁሉም ነገር አንድ ቀን አለው አንድ ቀን እንደምን ፈልገው ህይወት ፍቅር ትዳር ልጆች ገንዘብ ይኖረናል ወንድሜ ተስፋ እናድርግ 🙏
Jul 29, 2023