#other
Ethiotel ስልክ ውድ ነው አደል ከሱቅ አንፃር ለምሳሌ ከኖርማል ሱቅ 14000 የሚሸጠውን 16000 ነው የሚሸጡት ቴሌ የገዛችሁ ስልኩ ይለያያል ወይስ አንድ ነው? ከኢትዮ ቴሌ በገዛሁት በሳፋሪኮም መጠቀም እችላለሁ ። sim locked ስለሚል ነው? ቴሌ ልገዛ ወይስ ሱቅ አሪፍ የምትሉትን ንገሩኝ pls
Jul 27, 20234 engagements
Ethiotel ስልክ ውድ ነው አደል ከሱቅ አንፃር ለምሳሌ ከኖርማል ሱቅ 14000 የሚሸጠውን 16000 ነው የሚሸጡት ቴሌ የገዛችሁ ስልኩ ይለያያል ወይስ አንድ ነው? ከኢትዮ ቴሌ በገዛሁት በሳፋሪኮም መጠቀም እችላለሁ ። sim locked ስለሚል ነው? ቴሌ ልገዛ ወይስ ሱቅ አሪፍ የምትሉትን ንገሩኝ pls
Jul 27, 2023Ene endemakew tele nw rkash eza btgeza arif nw original neger slehone bcha esti huletum bota tayk
Jul 27, 2023Yetele tekmu wastna alw keblashe yekyrulhal tele rekash nw bedmb stara safari sim yeseral sister betele selk safari tetekmalch
Jul 28, 2023