#other
በ20,000 ብር በጀት samsung ስልክ ልገዛ አስቤያለሁ ። ነው በዚህ ብር ሌላ አሪፍ ስልክ ማግኘት እችላለሁ። እስኪ በዚህ ብር አሪፍ የምትሉትን ሞዴል ንገሩኝ እስከ ዋጋው pls
Jul 27, 20236 engagements
በ20,000 ብር በጀት samsung ስልክ ልገዛ አስቤያለሁ ። ነው በዚህ ብር ሌላ አሪፍ ስልክ ማግኘት እችላለሁ። እስኪ በዚህ ብር አሪፍ የምትሉትን ሞዴል ንገሩኝ እስከ ዋጋው pls
Jul 27, 2023Used(betam letnsh gize) A33 5G selk felg best phone new. 8RAM/128GB
Jul 27, 2023Packed TECNO CAMON 20 256 GB 8 GB RAM 5G network Be 20,000 birr enega ale
Jul 27, 2023A31s mnamn tagegnaleh
Jul 27, 2023I got mine at a similar pirce. Its a uk used(for a little time) samsung s20.
Sep 28, 2023Bro ከልቤ ነው ግን Samsung ሳይሆን Motorola is best best phone ጌታን Search argeh የፈልከውን Type giza በጣም አሪፍ ስልኮች ናቸው እርዳታ ከፈለክሽ አዋራኝ @bemnetwrld
Jul 27, 20231 ነገር ልምከርህ ብራንድ ሆኖ የቀረ ነገር SAMSUNG ነው። ቢበላሽ መቀያየሪያ ውድ ነው ምናምን ነገር እነ Tecno እና Realme የሚገርሙ ስልኮች ናቸው። Tecno ብትገዛ ካሜራና ባትሪ በጣም አሪፍ ናቸው። አክሰሰሪ ከ carlcare በቅናሽ ኦሪጅናል ታገኛለህ። PERSONALLY I RECOMMED YOU TECNO SPARK 10 PRO
Jul 27, 2023