ሰላም! ከፍቅረኛዬ ጋር በቅርብ ነው relationship የጀመርነው።በጣም ነው የምወደው። እኔ ምንም አይነት ንክኪ አልፈልግም እሱ ግን kissing በጣም ይወዳል።😩 መጀመሪያ ላይ እየደበረኝም ቢሆን እሳምለት ነበር ።እሁን ግን ignore እያረኩት ነው ስንገናኝ ።እና እንደማልወደው ምናምን ነው የሚሰማው😓 ቆይ ግን ግዴታ ፍቅረኛሞች kiss መደራረግ አለባቸው እንዴ🤔?
Jul 27, 2023Gideta sayhon wdeta new😋
Jul 27, 2023