#other
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ይሄን በ ፎቶ ላይ የምታይቱን ዶክመንት ተጠየኩኝ ? የአምስት አመት የመኖሪያ አድራሻና የአምስት አመት የስራ አድራሻ ስራ የለኝም ተማሪ ነኝ ከየት ነው ማግኘት የምችለው ? ፎርማቱ ያላችሁ ሰዎች ተባበሩኝ ወደ ውጪ የሚላክ ነው ... ወይስ እራሴው ስፅፌ ነው ማህተብ ሄጄ ማስመታው .... የሚመለከተው ቦታ ብቻ አልገባኝም አስረዱኝ
Jul 27, 20230 engagements