🚨 uregent ስልኬን restore አድርጌው ነበር እና ውስጡ ያለው 12k follower ያለው የቲክቶክ አካውንት ጠፋብኝ😓 ቲክቶኩን የከፈትኩት ደሞ በስልክ ቁጥር ሳይሆን በFacebook አካውንት ነበር እና አሁን የከፈትኩበት የፌስቡክ አካውንት ጭራሽ ትዝ ሊለኝ አልቻለም!! ፌስቡኩን በEmail ስለነበረ የከፈትኩት ምንም ላስታውስ አልቻልኩም እባካችሁ እርዱኝ እንዴት አድርጌ ነው ቲክቶክ አካውንቴን log in ማድረግ ምችለው Please 🙏
Jul 27, 2023Tiz kalalh mnm amarach yelewm ante endet bleh new koy 12k esktdres dres mn lay new bleh matasbew
Jul 27, 2023