ከእህቴ ጋር እንደ ጠላት ሆኜ ነው የምኖረው she is married..it's a long ታሪክ ሁሉንም መፃፍ ከባድ ነው ግን ባጭሩ she made my life👿! አሁን ደሞ ታናሼ ላይ ልክ እኔን ታረገኝ እንደነበረው..little sis is 14, I'm 22 እቺ ደሞ 30..እኔ ያልኩት ካልሆነ ብላ ድራማ ሁሌ plus she never say sorry for anything!! እና ባለፈው እንደ እብድ ውሻ አደረጋት የጎረቤትን ትዝብት ተውት😢 እናታችንን ሳይቀር ሰደበቻት የኔን ተውት!! የተጣላነው በትንሿ ጉዳይ ነበር ባህሪዋ ስለሚከብድ እሷ ላይ over control እንድታረግ አንፈልግም ከዛ መሳደብ ጀመረች like ለልጅ አይምሮ የሚከብድ..ክረምት ቋንቋ ላስተምራት እኔ ጋር ትሁን በሚል ነበር..ግን እምቢ አልናት bc ለራሷ ብላነው ልጅ ስታሯሩጥላት እንድትውል(I've been there )...እኔ ደሞ ለምን አገዘቻት ሳይሆን ስነ ልቦናዋ እንዳይጎዳ እምቢ አልኩ..ከዛ የሌለ ተወራጭታ ቤቱዋ ከሄደች በዋላ በሳምንቱ ደውላ እናቴን ቁልቢ ላንግስ ልጆቹን ጠብቂልኝ አለቻት እናም እሺ ብላ ሄደችላት😐..እኔ ግን ትግስቴ ስላለቀ blacklist አረኳት ለሁሉም ልክ አለው! አሁን እንደ ጥሩ ሰው በሌላ ስልክ እየደወለች አገናኙኝ ትላለች እኔ ግን ልቀጠቅጣት ነው የምፈልገው like wtf!!! አጉል ሳላረጋት በፊት የምትሉኝ ነገር ካለ በቃ በሉት😣
Jul 26, 2023Lol, ጎረቤት ተሰብስበው ቡና ሲጠጡ ያለውን ድባብ ነው ያመጣሽው።
Jul 27, 2023