Heloo157
#health
ሰላም ሰወች እንዴት ናቹ....ከሰፈራችን አካባቢ ካለ የ ባህል ምሽት ቤት የሚወጣ የሙዚቃ ድምፅ ማታ ማታ በጣም ይረብሻል በሰላም ማንበብ,Tv ማየት, መፀለይ, አይቻልም በጣም ይረብሻል😱😱🙈እና እስኪ ጆሮ ላይ ሚደረግ noise መከላከያ device ምታዉቁ ከሆነ Suggest አርጉኝ 🙏🙏
Jul 26, 20234 engagements
ሰላም ሰወች እንዴት ናቹ....ከሰፈራችን አካባቢ ካለ የ ባህል ምሽት ቤት የሚወጣ የሙዚቃ ድምፅ ማታ ማታ በጣም ይረብሻል በሰላም ማንበብ,Tv ማየት, መፀለይ, አይቻልም በጣም ይረብሻል😱😱🙈እና እስኪ ጆሮ ላይ ሚደረግ noise መከላከያ device ምታዉቁ ከሆነ Suggest አርጉኝ 🙏🙏
Jul 26, 2023Sefer keyer🥺
Jul 27, 2023አስጠንቅቅ እምቢ ካሉ ክሰስ በህግ ያስጠይቃል ፈፅሞ አይቻልም sound prove የሆነ ግድግዳ እንዲጠቀሙ ያስገድዳል ህጉ ቤተክርስቲያን እና መስጂድ እራሱ በማይክ ሚጠቀሙት ነገር አይፈቀድም ግን ሀይማኖት ስለሆነ ነው ዝም የተባለው ህዝቡ ስለማይጠይቅ ነው አይደለም ግሮሰሪ ምናምንና
Jul 27, 2023Ke 55db belay ye dmx moged menoriya bet akebabi metekem aychalm. Bitamelekit kebad kitat alew. Eske mazegat dires. First, awurachew or woreda police mnmn
Jul 27, 2023Befirdbet kisesachew first gin woreda hedek amelkit ya kalhone firdbet
Jul 27, 2023