ሰላም መጥፎ የአፍ ጠረን አለብኝ ሶስት አመት ሊሆነኝ ነው ። ያልሞከርኩት ነገር የለም ግን ምንም ሊጠፋ አልቻለም dentist ጋር ሄጃለው አፌ ውስጥ ችግር እንደሌለ ነው የተነገረኝ ከውስጥ ምንም ህመም የለኝም ምን ይሻላል አማክሩኝ 🙏🙏 ምን ያህል እንደጎዳኝ ያልተናገርኩት ይታወቃል በሚል ነው
Jul 26, 20231) ማታ ጥርስህን ሳትቦርሽ አትተኛ 2) በተመገብክ ቁጥር ጥርስህን ቦርሽ። even ከረሜላም ብትበላ ቸል እንዳትለው። ማነኛውም ነገር አፍህ ውስጥ ሲገባ አፍህ ውስጥ ይቆይ'ና መጥፎ ጠረን ያመጣል። this is must!!!!!! እኔ ራሱ በቀን ቢያንስ ስድስቴ እቦርሻለው። ለውጡ እሚገርም ነው። የአፍ ጠረን ድራሹ ጠፋ! 3) use dental floss. ጥርሳችን ብንቦርሽ እንኳን 50% ብቻ ነው ልናፀዳ እምንችለው። ስለዚህ በጥርሳችን መካከል ያሉ ክፍተቶች መፅዳት አለባቸው። 4) H. Pylori (የጨጓራ ባክቴርያ እንዳይኖርብህ ተመርመር) it causes bad breath.
Jul 27, 2023