#personal ሰላም ሰዎች እባካቹ አማክሩኝ እግዚአብሔርን መኖር ሰልችቶኛል የምር ግራ ገብቶኛል 20 አመቴ ነው ዘንድሮ ነው ግቢ የገባሁት እና ምን መሰላቹ 18 አመት ካለፈኝ ጊዜ አንስቶ ቤተሰብ ለኔ ምንም ማረግ ትተዋል ።ለምኛቸው የተወሰነ ነገር ያረጉልኛል በተለይ ይሄን 1 አመት ጭራሽ ትተውኛል። 11ስገባ የተገዛልኝ ስልክ ግቢ ስገባ ጥዬ ራሱ ለጊዜው ብላ ጓደኛዬ ነች የቀየረችውን የበፊት ስልኳን የሰጠችኝ። ፋዘር እንደሆን እንደማይገዛ አረጋግጦልኛል ግን አፍ አውጥቼ እንዲ አርጉልኝ ማለት ትቼ ነበር ግቢ ራሱ እያለው ጓደኞቼ ናቸው አብዛኛውን የቻሉኝ እና ባለፎ ልብስ ቢቸግረኝ አፍ አውጥቼ ጠየኳቸው መልሳቸው ግን ወተሽ ስራ ስሪ ፣አግቢ ፣ራስሽን ቻዪ ነበር። ቆይ የናንተ ቤተሰቦች እንዲ ናቸው በፈጠራቹ ችግሩ ከኔ ነው እንዳልል ክፉ ባህሪ የለብኝም ጌታን ሰፈር ይመሰክራል ... እኔ ችግር የለውም ወጥቼ ስራዬን ሰራለው ራሴን እችላለው ከዚ በፊት አድርጌዋለው ለጊዜው ትምህርቴን ብተው እንጂ ግን እንደው ለማን ልጩህ ለማን ልተንፍስ ብዬ ነው በፈጠራቹ ግን የናንተም ቤተሰብ እንደዚ ናቸው? ቆይ 18 አመት ያለፋቹ ከቤተሰብ ምንም አጠብቁም? እሺ ቆይ ግን እንዴት ነው ሞትኖሩት???
Jul 25, 2023Heyyy there. I'm sorry that this is happening to you. Family is suppose to help but Ethiopian parents also have a lot of burden. Ink not defending them but I'm just saying they have their own reason. Which University are you in? There are church groups or gender officer of l your University that gives financial aid. You can also tutor kids. Ayzosh!
Jul 25, 2023