Jackkob20
#personal
Greetings ! .i would like to pet small dog. I want the puppy so i can grow it my self the way i want. I am responsible and devoted. I highly prefer chiwawa breed. Can anybkdy suggest me where i could get these ? thanks ! ሰላም! አነስ ያለ ውሻ ማሳደግ ፈልጋለሁ ! ቡችላ ነው የምፈልገው ራሴ እንዳሳድገው። በኋላፊነት ተንከባክቤው አሳድገዋለሁ ። ሽዋዋ ዝርያ ፎቶ ላይ ያለው አይነት ቢሆን መርጣለሁ። የት እንደማገኝ ብትጠቁሙኝ ! አመሠግናለሁ !
Jul 24, 20236 engagements