Hi sewoch selamachu yibza, ye 8 ministry, ye 10 ena ye 12 matric certificate teftobegni neber ena endet nw yemawetaw? Yet nw yemawetaw? Mn mn yasfelgal lemawtat? Ebakachu help me 😢😢! Yemtawkuten negerugni. Tnx in advance!
Jul 24, 2023ጉድህ ፈላ ብሬ እንደሆነ አይሰማህም ድጌ ነው ሚፈትንሽ😂😂.... ግን ቀልዱስ ቀልድ ነው ግን መጀመሪያ ወረዳህ ያለ ፖሊስ ጣቢያ ሄደህ አመልክት ከሰጡህም ደረሰኝ ወይም ተመሳሳይ ማስረጃ ተቀበል(እንደጠፋብህ የሚያሳይ) ከዛም የወረዳችሁ ትምህርት ቢሮ አማክር እዛው ሚፈታ ከሆነ እሰየው 4 ኪሎ ብሬ ጋር ሂድ ካሉህ የትብብር ምናምን ደብዳቤ ይሰጡህ እንደሆን ጠይቃቸው ይሄን ካረጋገጥክ በዋላ ት/ት ሚኒስቴር ሄደህ መጠየቅ ነው የሀገሬ ልጅ ግን ለማንኛውም አትዝረክረክ
Jul 25, 2023