#other
#urgent ቴሌ ምን ሆኖ ነው ? 994 ላይ የማዕከል ሰራተኖችን ለማግኘት የሚለውን አማራጭ ያጠፋው ? ሌላ ቁጥር አለ ሰራተኞችን ማግኘት የምችልበት የsms 8994 አገልግሎቱ አይሰራም ከሱ ውጪ ?
Jul 24, 20235 engagements
#urgent ቴሌ ምን ሆኖ ነው ? 994 ላይ የማዕከል ሰራተኖችን ለማግኘት የሚለውን አማራጭ ያጠፋው ? ሌላ ቁጥር አለ ሰራተኞችን ማግኘት የምችልበት የsms 8994 አገልግሎቱ አይሰራም ከሱ ውጪ ?
Jul 24, 2023You have to be a premium customer to get that service. Use other alternatives
Jul 25, 2023ውድ ደንበኛችን በአርዲ ቻትቦት አገልግሎቶቻችንን በቀላሉ ያግኙ፤ ጥያቄዎችዎን ያቅርቡ፤ አርዲ በ5 ቋንቋዎች 24 ስዓት በፍጥነት ልታስተናግድዎ ዝግጁ ነች! በድረገፅ - ethiotelecom.et/ በፌስቡክ - facebook.com/ethiotelecom እና በትዊተር - twitter.com/ethiotelecom በመልዕክት/inbox በዋትስዓፕ - wa.me/251994000000?text በቴሌግራም - t.me/EthiotelecomChatBot ኢትዮ ቴሌኮም
Jul 25, 2023@EthiotelecomChatBot use this bot
Jul 25, 2023