#education
እንዴት ናችሁ Field መርጠን pharmacy ገብቻለሁ በጣምም ፈለገው ነበር እና በጎን managment or accounting ለመማር አስቤ ነበር weekend... እና የምችል ይመስላቺሁአል በተለይ የ pahrma ተማሪዎች አብሮ መሄድ ይችላል አይከብድም? ከተቻለ የትኛው ይሻለኛል mana or accon?... እና ደሞ weekend ካልተቻለ ምን አማራጭ ልጠቀም? Thank u😘
Jul 24, 20236 engagements