Gp12557
#education
ጨነቀኝ መረረኝ የተባለው ለእኔ ነው መሰል ክረምቱ ምንድነው እንዲ የሮጠው በቃ 1ወር እኮ ነው ትምሮ ሊጀመር 11ነኝ ቀጣይ ምንም የ9ኝም የ10ም የማውቀው ነገር የለም ግራ ገባኝ ምን ላርግ የ9/10 ላጥና ብል 1ወር ምን አርግቼ ነው የሚበቃኝ ማጥናትም አሎድም የ11ን ላጥና እስቲ ምከሩኝ በናታችሁ አትለፉኝ ግራ የገባው ነኝ
Jul 24, 202314 engagements