Heloo157
#education
Hi guys....Civil Engineering ከተመረኩ ብዙ አመት ቆይቻለሁ እና አሁን Reinforced Concrete 1&2, Foundation engineering 1&2, EBCS እና Structural Design ሪፈር ለማረግ ፈልጌ ነበር እኔ የተማርኩበት የድሮዉ EBCS ስለሆነ አይጠቅመኝም ብየ ነዉ... እና እነዚህን Handouts eski ላኩልኝ 🙏🙏thank u in advance
Jul 24, 20235 engagements