Youuu131.5
#sport
ሰላም ምርጦች እንዴት ናችሁ? ስፖርት(ክብደትም bodyweightም) ከትንሽ ጊዜ በፊት ጀመርኩ እና ከዛ ቤተሰብ ምናምን አንተ ልጅ ታጥራለህ ምናምን እያሉኝ ነው። እውነት ነው? በእርግጥ ምን ያህል እውነት እንደሆነ አላውቅም ግን ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል። ደግሞ ያው በእርግጥ ረጅም አይደለሁም 16 እመቴ ነው 161 cms ነኝ። ኪሎ ደግሞ 58 አካባቢ ነኝ። ምን ትላላችሁ ጡንቻ መገንባት ላይ ነው ወይስ ኪሎ ማውረድ ላይ ትኩረት ባደርግ ይሻላል? (ምን መስራት እንዳለብኝ recommend አድርጉኝ) አመሰግናለው
Jul 24, 20239 engagements