StarkZebra40115.5
#other
ሀይ ሰዎች፣ ቴሌ ብር አፕሊኬሽን አዲሱ update የተደረገው ይኸው 2 ሳምንት በላይ አልሠራ አለኝ እኔ ጋር ብቻ ነው ወይስ? Secret question የሚለውን ብሞላም ሊያልፍልኝ አልቻለም why?
Jul 23, 20237 engagements
ሀይ ሰዎች፣ ቴሌ ብር አፕሊኬሽን አዲሱ update የተደረገው ይኸው 2 ሳምንት በላይ አልሠራ አለኝ እኔ ጋር ብቻ ነው ወይስ? Secret question የሚለውን ብሞላም ሊያልፍልኝ አልቻለም why?
Jul 23, 2023Be lela slk kutr check argina kesera 126 lay text argilachew...
Jul 24, 2023*127# lay yasgebashwn mistr kutr keyrina endegena mokriw lene endeza new yeseralgn
Jul 24, 2023እኔም አጋጥሞኝ ነበር እንዲህ ነው የሚልህ???
Jul 24, 2023ሰላም ሰወች እስኪ አሪፍ እና አሁን ላይ በወጣቶች ተመራጭ የሆነ የወንዶች ሽቶ ንገሩኝ ዋጋዉ ያልተጋነነ ....
Jul 24, 2023