ሰላም ሰዎች.... ፍቅረኛችሁ የድሮ ጓደኛዋን እንገናኝ እያለኝ ነው ላገኘው ነው ብትላችሁ ምን ይሰማችኋል? ወንዶች ስሜታችሁን፤ ሴቶች ሀሳባችሁን ለግሱኝ እስኪ 😞 አታግኝው ማለት ከበደኝ። ግን መገናኛቸው ቀን ሲደርስ ጨነቀኝ።
Jul 23, 2023ታግኘው ምንም ችግር የለውም: keza አንተ ግን ፍታት ከማታከብርክ ሴት ጋር አብረክ አትሁን። ላንተ ክብር ቢኖራት አንደዚ አይነት ጥያቄ አጠይቅክም
Jul 24, 2023